በደቡብ ትግራይ እና በሰሜን ወሎ የሚገኝ ህዝብ እና አካባቢ ነው። ይህ ህዝብ በትግራይ እና በወሎ ካሉ ደማቅ ባህሎች ባለ ቤት ስርዓት እና ወግ፡ ማለትም እንደ አነጋገር፡ አለባበስ፡ የሰርግ ፡ የለቅሶ ስነስርዐት ያለው ኩሩ እና ጀግና ህዝብ ነው። የራያ ህዝብ ከሚደነቅበትና ከሚያስደስት ባህሉ ሁሉም የእምነት ተከታዮች በተለይም ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል በመቻቻል በህብረት በአንድ ላይ ተከባበሮ የሚኖር ህዝብ ሲሆን የአለባበስ ባህሉ ሌላው የሚደነቅለት አና ባህላዊ ጭፈራው ሲያዩት የሚያስግርም አና የሚያስድስት ነው። ከባህላዊ ጭፈራዎቹ እንደ "ጉማየ" "መጋልዋ" ፡ ወዘተ መጥቀስ ይቻላል፡፡ ህዝቡ የሚኖርበት አከባቢ እንደሚከተለው ይዋሰናል። በሰሜን ወጀራትና እንደርታ፣ በደቡብ የጁ (ጉባ ላፍቶ) እና ሃብሩ፣ በምስራቅ ዓፋር፣ በምዕራብ ደግሞ ግዳን እና ዋግኽምራ ያዋሱኑታል።
ይህ የኢትዮጵያን ባህል፣ ታሪክ እና ምግብን የሚያሳዩ አስደሳች እና መረጃ ሰጪ ጽሑፎችን ያቀርባል። የተለያዩ ርዕሶችን በሚያማርሩ ጽሑፎች ይዘን እንጓዛለን። የኢትዮጵያን ውበት፣ ልዩነት እና ባህል የበለጠ ለመገንዘብ ይረዳዎታል።
ማክሰኞ 7 ጃንዋሪ 2025
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ዳጉ
ዳጉ ዳጉ በአፋር ህዝብ ዘንድ ለዘመናት አብሮ ያለ ከአፋር ማንነት ፈጽሞ ሊለይ የማይችል ትልቅ ባህላዊ የመገናኛ ዘዴ ነው፡፡ ዳጉ የተለያዩ ጥናቶች የተለያዩ ትርጓሜ የሰጡት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የሚከተሉት ተጠቃሽ ናቸው፡...
-
ክትፎ - የኢትዮጵያ ባህላዊ እና ጣፋ ጭ ምግብ ክትፎ የኢትዮጵያ ባህላዊ እና በጣም ተወዳጅ ምግብ ሲሆን በዋናነት በደቡብ ኢትዮጵያ ይዘጋጃል። ከበሬ፣ በግ ወይም ፍየል ሥጋ የሚዘጋጅ ሲሆን በርበሬ፣ ቅመሞች እና ቅቤ በመ...
-
ራያ በደቡብ ትግራይ እና በሰሜን ወሎ የሚገኝ ህዝብ እና አካባቢ ነው። ይህ ህዝብ በትግራይ እና በወሎ ካሉ ደማቅ ባህሎች ባለ ቤት ስርዓት እና ወግ፡ ማለትም እንደ አነጋገር፡ አለባበስ፡ የሰርግ ፡ የለቅሶ ስነስርዐ...
-
ዳጉ ዳጉ በአፋር ህዝብ ዘንድ ለዘመናት አብሮ ያለ ከአፋር ማንነት ፈጽሞ ሊለይ የማይችል ትልቅ ባህላዊ የመገናኛ ዘዴ ነው፡፡ ዳጉ የተለያዩ ጥናቶች የተለያዩ ትርጓሜ የሰጡት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የሚከተሉት ተጠቃሽ ናቸው፡...
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ